Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ተጠባቂው የስፔን እና ጀርመን ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት ስፔን ከጀርመን የሚያደርጉት የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በምድብ አምስት የተደለደሉት ሁለቱ ሀገራት ከምድብ ለማለፍ ምሽት 4 ሰዓት በኳታሩ አል ባይት ስታዲየም ፍልሚያቸውን ለማድረግ ቀጠሮ ይዘዋል፡፡ ኮስታሪካን በሰፊ ውጤት ያሸነፈችው ስፔን በጊዜ ከምድቡ ለማለፍ ጨዋታዋን የምታደርግ ሲሆን÷ ጀርመን በአንፃሩ በጃፓን የደረሰባትን ሽንፈት በመቀልበስ ከምድቡ ለማለፍ የምትጫወት ይሆናል፡፡ ስፔን የ2010 የዓለም ዋንጫን ካሸነፈች በኋላ በትልቁ ዓለም አቀፍ…
Read More...

በዓለም ዋንጫ አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ወሳኝ የምድብ ድሏን አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫ አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ቤልጂየምን 2 ለ 0 በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሏን አስመዝግባለች፡፡ በጨዋታው ብርቱ ተፎካካሪ ሆና የቀረበችው የሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ከእረፍት መልስ አብዱልሃሚድ ሳብሪል እና ዛካሪያ አቡክላል ባስቆጠሯቸው ጎሎች ቤልጂየምን በማሸነፍ ወሳኝ ድል አስመዝግባለች፡፡ ሞሮኮ ከሴኔጋል በመቀጠል…

በዛሬው የዓለም ዋንጫ ውሎ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የዓለም ዋንጫ ዛሬ ሲቀጥል አራት የምድብ ሁለተኛ ጨዋታወች ይከናወናሉ፡፡ በዚሁ መሰረት በምድብ አምስት የተደለደሉት ጃፓን እና ኮስታሪካ ቀን 7 ሰዓት ላይ እንዲሁም በእዚሁ ምድብ የሚገኙት ስፔን ከጀርመን ምሽት አራት ሰዓት ላይ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ በዛሬ የጨዋታ መርሐ ግብር በምድብ ሥድስት የሚገኙት…

ፈረንሳይ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የኳታር የዓለም ዋንጫ ምሽት ላይ ፈረንሳይ እና ዴንማርክ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ በዚህም ፈረንሳይ ዴንማርክን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነጥቧን ወደ ስድስት ከፍ አድርጋለች፡፡ የፈረንሳይን የማሸነፊያ ጎሎች ክሊያን ምባፔ በ61ኛው እና 86ኛው ደቂቃ ላይ ማስቆጠር ችሏል፡፡ ዴንማርክን…

ፖላንድ ሳዑዲ ዓረቢያን 2 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ በምድብ ሶስት የሚገኙት ፖላንድ እና ሳዑዲ ዓረቢያ የሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ በዚህም ፖላንድ ሳዑዲ ዓረቢያን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነጥቧን ወደ አራት ከፍ ማድረግ ችላለች፡፡ በተቃራኒው በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ጥሩ ተንቀሳቅሳ አርጀንቲናን ያሸነፈችው ሳዑዲ…

በዓለም ዋንጫ አውስትራሊያ ቱኒዚያን 1 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ በምድብ አራት የሚገኙት ቱኒዝያ እና አውስትራሊያ የሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ በዚህም አውስትራሊያ አፍሪካዊቷን ቱኒዚያን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋ ከምድቡ የማለፍ ተስፋዋን አለምልማለች፡፡ የአውስትራሊያን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ሚቸል…

በዓለም ዋንጫው አርጀንቲና ከሜክሲኮ ወሳኙን ጨዋታ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዛሬው ውሎ የምድብ ሶስት እና አራት ቡድኖች ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። በምድብ ሶስት አርጀንቲና ከሜክሲኮ እንዲሁም በምድብ አራት ፈረንሳይ ከዴንማርክ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል። በተለይም በመጀመሪያ የምድብ ጨዋታዋ ሳይጠበቅ በሳዑዲ አረቢያ…