Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አርጀንቲና ባልተጠበቀችው ሳዑዲ የዓለም ዋንጫውን በሽንፈት ጀምራዋለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ሶስተኛ ቀን ውሎ ሳዑዲ ዓረቢያ ያልተጠበቀ ድል አስመዝግባለች። ከደቡብ አሜሪካዋ አርጀንቲና ጋር የተጫወተችው ሳዑዲ ከመመራት ተነስታ 2 ለ 1 አሸንፋለች። በጨዋታው ሊዮኔል መሲ በ10ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት ባስቆጠረው ጎል አርጀንቲና 1 ለ 0 መምራት ብትችልም ሳዑዲዎች በሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታውን ውጤት ቀይረውታል። አል ሼሪ እና አል ዳውሳሪ በአሰልጣኝ ሄርቬ ሬናርድ ለምትመራው ሳዑዲ የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል። አሰልጣኝ ሄርቬ ሬናርድ ከዚህ ቀደም ዛምቢያን…
Read More...

በሦስተኛው ቀን የዓለም ዋንጫ ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስተኛ ቀኑን በያዘው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይካሔዳሉ፡፡ በምድብ ሦስት የተደለደለችው አርጀንቲና ቀን 7 ሰአት ላይ ከሳዑዲ ዓረቢያ ጋር ትጫወታለች፡፡ ሊዮኔል ሜሲ የመጨረሻው በሆነው የዓለም ዋንጫ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር በድል ለመመለስ ዛሬ አንድ ብሎ ይጀምራል። በዚሁ ምድብ የደለደሉት ሜክሲኮ እና…

በአለም ዋንጫ ሴኔጋል በኔዘርላንድስ ተሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ቀን የኳታር የዓለም ዋንጫ ጨዋታ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል በኔዘርላንድስ 2 ለ 0 ተሸንፋለች፡፡ የኔዘርላንድስን የማሸነፊያ ጎሎች የፒኤስቪው አጥቂ ኮዲ ባክፖ እና የአያክሱ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ዴቪ ኬላሰን አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው የተሳኩ ሙከራዎችን ማድረግ የቻለችው ሴኔጋል ኔዘርላንድስን መፈተን ብትችልም…

ሊግ ኩባንያው በ8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በቀረቡ የሥነ ምግባር ጉዳዮችላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በቀረቡ የሥነ ምግባር ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ እና ሶስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 23 ጎሎች በተቆጥረዋል። በሳምንቱ…

በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ዛሬ ሦስት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2022 የኳታሩ የዓለም ዋንጫ የሁለተኛ ቀን ውሎ ዛሬ ሦስት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡ በምድብ ሁለት የሚገኙት እንግሊዝ እና ኢራን ከቀትር በኋላ 10 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። በጉዳት ሳዲዮ ማኔን ያጣችው ሴኔጋል ከኔዘርላንድስ ጋር ምሽት 1 ሰዓት ላይ የመጀመሪያ ጨዋታዋን ታደርጋለች።…

በዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ዕለት አስተናጋጇ ኳታር በኢኳዶር 2 ለ 0 ተሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የዓለም ዋንጫ በደማቅ ሥነ ስርዓት ዛሬ ተጀምሯል። አስተናጋጇ ኳታር ከደቡብ አሜሪካዋ ኢኳዶር ጋር የመክፈቻ ጨዋታዋን አድርጋለች። በጨዋታውም ኳታር በኢኳዶር 2 ለ 0 ተሸንፋለች ኳታር ከዛሬ ጀምሮ እስከ ፈረንጆቹ ታህሳስ 18 ቀን 2022 ድረስ ለምታስተናግደው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ስምንት ስታዲየሞች…

የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በድምቀት ተካሂዷል፡፡ የመክፈቻ ሥነ ስርዓቱ የተካሔደው በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ እያስተናገደ በሚገኘው እና 60 ሺህ ተመልካቾችን በሚያስተናግደው አል ባይት እስታዲየም ነው፡፡ በመክፈቻ ሥነ ስርዓቱ ላይ የውድድሩ ሳውንድ ትራክ ተብሎ በፊፋ ዕውቅና የተሰጠው “ሃያ ሃያ”…