ስፓርት
በሻምፒዮናው 3ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው፡፡
በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የልዑካን ቡድኑ፥ በትናንትናው ዕለት አዲስ አበባ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡
ቡድኑ ዛሬ ከማለዳው 1 ሰዓት ከ30 ጀምሮ ከስካይ ላይት ሆቴል በመነሳት በአዲስ አበባ ከተማ የተመረጡ ዋና ዋና መንገዶች በመዘዋወር ዜጎችን “እንኳን ደስ…
Read More...
በሻምፒዮናው 3ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገባ፡፡
በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የልዑካን ቡድኑ÷ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡…
ዋልያወቹ በቻን ማጣሪያ የመጨረሻ የደርሶ መልስ ጨዋታ የሚያደርጉበት ቀንና ቦታ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር በቻን ማጣሪያ የመጨረሻ የደርሶ መልስ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎቹን የሚያደርግበት ቀናት እና ቦታ ይፋ ሆኗል፡፡
በመጀመሪያው ጨዋታ ኢትዮጵያ ባለሜዳ የምትሆን ሲሆን÷ በዚህም ነሐሴ 20 ቀን 2014 ዓ.ም በታንዛንያ ዳሬሰላም ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ላይ ጨዋታዋን…
በሞናኮ ዳይመንድ ሊግ አትሌት ወርቅውኃ ጌታቸው አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌሊት ላይ በሞናኮ በተካሄደው ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ውድድር አትሌት ወርቅውኃ ጌታቸው አሸነፈች፡፡
በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር አትሌት ወርቅውኃ ጌታቸው 9 ደቂቃ ከ6 ሰከንድ ከ19 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት አንደኛ ስትወጣ÷ አትሌት ዘርፌ ወንድማገኝ ደግሞ 9 ደቂቃ ከ6 ሰከንድ ከ63…
የካፍ ፕሬዚዳንት የአፍሪካ ሱፐር ሊግ ውድድርን ይፋ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ ከፊፋው አቻቸው ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ጋር በመሆን የአፍሪካ ሱፐር ሊግ ውድድርን በዛሬው እለት ይፋ አድርገዋል፡፡
ውድድሩ ይፋ በሆነበት ወቅት የታንዛኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቃሲም ማጃሊዋ ተገኝተዋል፡፡
ከተለያዩ ሀገራት የተወጣጡ 24 ቡድኖችን የሚያሳትፈው የአፍሪካ…
ፈረሰኞቹ በቻምፒየንስ ሊጉ ቅድመ ማጣሪያ ከሱዳኑ አልሂላል ጋር ይጫወታሉ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ክለብ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከሱዳኑ አልሂላል ጋር እንደሚያደርግ ታውቋል።
ዛሬ ካይሮ ላይ በወጣው የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ እጣ አወጣጥ ፕሮግራም መሠረት ፈረሰኞቹ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ያደርጋሉ።
ቡድኑ በሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ጨዋታው ከደቡብ ሱዳን…
አቡበከር ናስር የማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዝውውሩን አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና እና የዋሊያዎቹ አጥቂ አቡበከር ናስር የማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዝውውሩን ማጠናቀቁ ተገልጿል፡፡
አቡበከር ከወራት በፊት ከማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር በደረሰው ስምምነት መሰረት ወደ ደቡብ አፍሪካ ቢያቀናም ዝውውሩ በፊፋ ሳይረጋገጥ ቆይቷል፡፡
ይሁን እንጂ አጥቂው በዛሬው ዕለት…