ስፓርት
በሻምፒዮናው የማጣሪያ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍፃሜ ውድድር አለፉ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ ባለው 19ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዛሬ በተካሄዱ የማጣሪያ ውድድሮች ለፍፃሜ ውድድር አልፈዋል።
በ3 ሺህ ሜትር የወንዶች የማጣሪያ ውድድር አትሌት ድሪባ ግርማ እና አትሌት መልኬነ አዝዝ ከየምድባቸው 3ኛ በመውጣት ወደ ፍፃሜ አልፈዋል።
በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የወንዶች የማጣሪያ ውድድር አትሌት ሣሙኤል ፍሬው እና አትሌት ሳሙኤል ዱጉና ከምድባቸው 1ኛ በመውጣት ለፍፃሜው ውድድር ማለፋቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ…
Read More...
ዛሬ ቀንና ሌሊት ላይ በሚካሄዱ የዓለም ሻምፒዮና የማጣሪያና የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ሦስተኛ ቀኑን በያዘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ቀን እና ሌሊት ላይ በሚካሄዱ የማጣሪያና የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ፡፡
ከቀኑ 11 ሰዓት በሚካሄደው የወንዶች 3 ሺህ ሜትር የማጣሪያ ውድድር÷ መልኬነህ አዘዘው እና አብዲሳ ፈይሳ ኢትዮጵያን ይወክላሉ፡፡
በደቂቃዎ ች ልዩነት…
የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ እጩዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት እና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ እጩዎች ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡
ይፋ ከሆኑት ዕጩዎች ዝርዝርም ሦስት ፕሬዚዳንትና 26 የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ተወዳዳሪዎች እንደሚገኙበት ፌዴሬሽኑ በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።
አቶ መላኩ ፈንታ ፣ አቶ ኢሳያስ ጅራ ቦሾ እና አቶ ቶኮቻ…
ዑመድ ዑኩሪ የኦማኑን ክለብ ተቀላቀለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አጥቂ ዑመድ ዑኩሪ የኦማኑን ክለብ አል-ሱዋይክ መቀላቀሉ ተገለጸ፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በመጫወት ከሀገራችን የስፖርት ማህበረሰብ ጋር መተዋወቅ የቻለው ባለ ግራ እግሩ አጥቂ÷ 2006 ላይ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ እና ኮከብ ተጫዋች በመሆን ከፈፀመ በኋላ…
በሻምፒዮናው ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን ወርቅና ብር ሜዳሊያ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን ወርቅና ብር ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡
በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ ባለው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሌሊቱን በተደረጉ የ5 ሺህ የወንዶች እና የ3 ሺህ ሜትር የሴቶች የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን የወርቅ እና የብር…
በሻምፒዮናው የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ ባለው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል።
በ1 ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያ የተወዳደረው አትሌት አድሃና ካሣዬ ኬኒያዊውን አትሌት ዳንኤል ኪሞዮ ተከትሎ 2ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀ ሲሆን÷ 3 ደቂቃ ከ43 ሰከንድ…
የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጀመራልየዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ የሚካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሲጀምር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች ይሳተፋሉ፡፡
በዚህም መሰረት ምሽት 12: 00 ሰዓት የወንዶች 1500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር የሚደረግ ሲሆን፥ ምሽት 12:30 ደግሞ የሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ውድድር ይካሄዳል፡፡…