ስፓርት
በተለያዩ የዓለም ሀገራት በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለም ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በጀርመን ካርልስሩህ የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር በ3000 ሜትር በሪሁ አረጋዊ አንደኛ ደረጃን ሲይዝ÷ በሌላ በኩል ደግሞ በጣሊያን ቪቶሬ ኦሎና በተደረገ ቺንኩ ሙሉኒ አገር አቋራጭ ውድድር በወንዶች ንብረት መላክ አንደኛ፣ ታደሰ ወርቁ ሶስተኛ፣ ቢቂላ ታደሰ ደግሞ አራተኛ ሆነው ውድድሩን አጠናቀዋል፡፡
በስፔን ሲቪላ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር…
Read More...
በዳያስፖራ አባላትና በሀገር ውስጥ ቡድኖች መካከል የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳያስፖራና በሀገር ውስጥ ቡድኖች መካከል "ስፖርታችን ለአብሮነታችን" በሚል መሪ ሀሳብ የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሄደ፡፡
የቀድሞ የብሔራዊ ቡድንና የክለብ ተጫዋቾች የነበሩ ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት በተመለሱ የዳያስፖራ ቡድኖች እና በሀገር ቤት ቡድኖች መካከል በተካሄደው የወዳጅነት…
በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን ጋምቢያን በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡
ምሽቱን በተካሄደው ጨዋታ ካሜሩን ጋምቢያን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ አገር ሆናለች፡፡
የካሜሩን የማሸነፊ ግቦች የፊት መስመር አጥቂው ቶኮ ኢካምቢ በ50 እና 57ኛው ደቂቃ…
ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች በ1500 ሜትር በማንሃተን ከተማ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ውድድር አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በኒዮርክ ማንሃተን በተካሄደው የሴቶች የ1500 የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ በመያዝ አሸናፊ ሆነዋል፡፡
በውድድሩ አክሱማዊት አምባየ 1ኛ፣ ሂሩት መሸሻ 2ኛ እና ፍሬወይኒ ሃይሉ 3ኛ ደረጃ በመያዝ ውድድሩን በአሸናፊነት አጠናቀዋል፡፡
በፈረንጆች 2022…
ሴኔጋል እና ሞሮኮ በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ጥር 18፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሴኔጋል እና ሞሮኮ በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ ተጋጣሚወቻቸውን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል፡፡
ምሽት አንድ ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ሴኔጋል ኬፕ ቬርዴን 2 ለ 0 በማሸነፍ ነው ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል የቻለችው፡፡
ሴኔጋል ብልጫ በወሰደችበት ይህ ጨዋታ የማሸነፊያ ጎሎችን ሳዲዮ ማኔ እና ባምባ ዲዬንግ ከእረፍት መልስ…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዕቅዱን ማሳካት ባለመቻሉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይቅርታ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋቾች የተቻላቸውን ጥረት ቢያደርጉም፤ ተይዞ የነበረውን እቅድ ማሳካት ባለመቻላቸው የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ጠየቀ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ በድን በካሜሮን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ዋንጫ የነበረውን…
ቡበከር ናስር ለሙከራ ጊዜ ወደ ደቡብ አፍሪካ ማቅናቱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች እና የምንጊዜውም ኮከብ ግብ አግቢ አቡበከር ናስር ለሙከራ ጊዜ ወደ ደቡብ አፍሪካ አቅንቷል።
አቡበከር ናስር ወደደቡብ አፍሪካ ያቀናው፥ የአገሪቱ ክለብ ማሜሎዲ ሰንዳውስ በጥር የዝውውር መስኮት ተጫዋቹን ለማስፈረም ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የዝውውር ድርድር ካደረገ በኋላ ነው፡፡…