Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ስፖርት ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ስፖርት ፌስቲቫል በጃን ሜዳ መካሄድ ጀምሯል። በመርሃ ግብሩ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው፤ የባህል ስፖርቶች ለዘመናዊ ስፖርት መሰረት በመሆናቸው ማሳደግ ያስፈልጋል ብለዋል። የባህል ስፖርቶችን በማሳደግ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ማግኘት እንደሚቻል ገልጸው ፤ኢትዮጵያ የበርካታ ባህላዊ ስፖርቶች ባለቤት ብትሆንም በቂ ትኩረት ባለመሰጠቱ ተጠቃሚነቷ ዝቅትኛ ሆኗል ብለዋል። በቀጣይ ግን…
Read More...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፡ ከዚህ ቀደም በተፈጠረው የአሰራር ክፍተት ምክንያት ከኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚነት ታግደው የቆዩት ወይዘሮ ሶፍያ አልማሙን ወደ ስራ አስፈፃሚነት ቦታቸው እንዲመለሱ የውሳኔ ሀሳብ ለጉባኤተኛው ቀርቦ በሙሉ…

የዓለም የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ውድድርን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ሪከርድ በመስበር አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድርን በሪሁ አረጋዊና እጅጋየሁ ታዬ ሪከርድ በመስበር ጭምር አሸነፉ፡፡ በፈረንጆቹ የ2021 የመጨረሻዋ ቀን በስፔን ባርሴሎና በተደረገ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በሁለቱም ፆታ ኢትዮጵያውያኑ ሪከርድ ሰብረው ማሸነፋቸውን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን…

ዋልያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ ሱዳንን አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን ድል ቀንቶታል። በካሜሩን ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ማምሻውን ከሱዳን አቻው ጋር የአቋም መለኪያ የወዳጅነት ጨዋታ አድርጓል። ጨዋታውን ዋልያዎቹ 3 ለ 2 ያሸነፉ ሲሆን፥ የድል ጎሎቹን አማኑኤል ገብረሚካኤል…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓመቱ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ውስጥ ተካተተች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒው አፍሪካ መፅሔት በፈረንጆቹ 2021 ተፅዕኖ ፈጣሪ ነበሩ ካላቸው 100 አፍሪካውያን ዝርዝር ውስጥ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ተካተተች፡፡ በስፖርቱ ዘርፍ ከተመረጡ ተፅጽኖ ፈጣሪዎች መካከል ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ ቀዳሚ ስትሆን÷ መፅሔቱ የለተሰንበትን የተፅዕኖ ፈጣሪነት ታሪክ ሲጀምር ክብረ ወሰኖችን…

የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌደሬሽን 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አከናወነ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌደሬሽን ዛሬ ባከናወነው 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተለያዩ አጀንዳዎች ቀርበው ከተሳታፊዎች ጋር ውይይት ተደርጎባቸዋል። ጉባዔውን የመሩት የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ፍትህ ወልደ ሰንበት (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የዞን አምስት እጅ ኳስ ሻምፒዮና እንድታዘጋጅ ብትመረጥም ሀገሪቱ ያለችበት ሁኔታ ውድድር ለማከናወን አመቺ አይደለም…