Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኬሊያን ምባፔ በጥር ዝዉዉር መስኮት ፒ ኤስ ጅን እንደማይለቅ አስታወቀ

አዲስ አበባ ታህሳስ 20፣ 2014(ኤፍ ቢሲ) ፈረንሳዊዉ ኮከብ ኬሊያን ምባፔ በጥር ዝዉዉር መስኮት ፒ ኤስ ጅን እንደማይለቅ እና ከክለቡ ጋር ተጨማሪ ዋንጫዎችን ማንሳት እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ ተጫዋቹ በጥር የዝውውር መስኮት ሪያል ማድሪድን ይቀላቀላል በሚል የሚወጡ መረጃዎችን አስመልክቶ በሰጠዉ ምላሽ፥ በጥር ወር ክለቡን የመልቀቅ እቅድ እንደሌለዉ እና ከክለቡ ጋር ተጨማሪ ዋንጫዎችን ማንሳት እንደሚፈልግ ተናግሯል፡፡ ከክለቡ ጋር ጠንክሬ እየሰራሁ ነው የቻምፒዬንስ ሊጉን ዋንጫን ለማሸነፍ የምችለውን ሁሉ እያደረኩኝ ነው፤ ተጨማሪ…
Read More...

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወደ ካሜሩን ለሚያደርገው ጉዞ የሽኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወደ ካሜሩን ለሚያደርገው ጉዞ በስካይ ላይት ሆቴል የተሰናዳው የሽኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። ዋልያዎቹ በሀገር ባህል ልብስ አሸብርቀው በስፍራው የተገኙ ሲሆን፥ የመንግሥት ባለስልጣናት ፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በዝግጅቱ ላይ መታደማቸዉን ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን…

ሀዋሳ ላይ ሲደረግ የነበረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዘጠኝ የጨዋታ ሳምንታትን ያስተናገደው የሃዋሳ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች የሚጠናቀቅ ይሆናል። ዛሬ ከሚደረጉ ጨዋታዎች ባህር ዳር ከነማ ከአዳማ ከነማ ጋር 9፡00 ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። የቀድሞው የባህር ዳር ከነማ አሰልጣኝ ፋሲል…

በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉ 25 ተጫዋቾች ዝርዝር ታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት 25 ተጫዋቾችን ይፋ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ አህጉራዊ ውድድር መመለሱ ይታወቃል። ዋልያዎቹ በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ አንድ ከአስተናጋጇ ካሜሩን፣ ኬፕ ቨርዴ እና ቡርኪና ፋሶ ጋር መደልደላቸው…

በፕሪሚየር ሊጉ ሃዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን 2 ለ 0 አሸንፎታል። ምሽት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና በሃዲያ ሆሳዕና 1 ለ 0 ተሸንፏል።

በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የጎዳናና የአገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድሮች ላይ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በታይዋን በተደረገ የታይፒ ማራቶን ውድድር በወንዶች ደመቀ ካሰው 2 ሰአት ከ11 ደቂቃ ከ41 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በበላይነት ሲያጠናቅቅ መሰረት…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል። ዛሬ በተካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስንና ወላይታ ዲቻን ባገናኘው የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ 0 አሸንፏል። ማምሻውን በተደረገ…