Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በቀጣዩ አመት የሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከሰኔ እስከ ሀምሌ ባሉት ጊዜያት እንደሚካሄድ ካፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከሰኔ 23 እስከ ሀምሌ 23 2023 ድረስ እንደሚካሄድ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌድሬሽን/ካፍ አስታውቋል። በቀጣይ አመት በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የሚካሄደው አህጉራዊው ውድድር ከዚህ በፊት ከሚደርግበት የጥር ወር ወደ ሰኔ የተቀየረበት ምክንያት ከሌሎች አቻ ውድድሮች ጋር የመርሃ ግብር መደረራብ እንዳይፈጠር በማሰብ መሆኑን ነው ካፍ የገለፀው። የአፍሪካ ዋንጫ ከዚህ ቀደም በ2019 በግብፅ አዘጋጅነት በተመሳሳይ ሰኔ ወር ላይ መድረጉ የሚታወስ…
Read More...

12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ ፍፃሜውን አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረዉ 12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አስተናጋጅነት ሲካሄድ የሰነበተው የባህል ስፖርቶች…

ካፍ የቱኒዚያን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አወዛጋቢ የዳኝነት ስርዓት በተስተዋለበት የማሊ እና ቱኒዚያ ጨዋታ ቱኒዚያ ያቀረበችውን ይግባኝ ዉድቅ ማድረጉን ካፍ አስታውቋል። የጨዋታው የመሀል ዳኛ ጃኒ ሲካዝዌ ጨዋታው ከተጀመረ ጀምሮ አወዛጋቢ ውሳኔዎችን ከመወሰን በተጨማሪ፥ የ90 ደቂቃ መደበኛ ሰዓት ከማለፉ በፊት ጨዋታውን ሁለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ፊሽካቸውን አሰምተዋል፡፡…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን አቻው 4 ለ1 ተሸነፈ፡፡ በካሜሮን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት የምድቡን ሁለተኛ ጨዋታ ከካሜሩን አቻው ጋር አድርጓል፡፡ በዚህም ዋልያዎቹ 1 ለ 1 በሆነ…

ዛሬ ምሽት ዋሊያዎቹ ከካሜሩን አቻቸው ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከካሜሩን አቻው ጋር ተጠባቂ ጨዋታ ያደርጋል፡፡ በካሜሮን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ተጠባቂ የምድቡን ሁለተኛ ጨዋታ ከካሜሩን አቻው ጋር ያደርጋል፡፡ ዋልያዎቹ ባሳለፍነው እሁድ በምድቡ…

ያሬድ ባየህ ብሔራዊ ቡድኑ ከቡርኪና ፋሶ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ይሰለፋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ያሬድ ባየህ ከአንድ ጨዋታ ቅጣት በኋላ ለብሔራዊ ቡድኑ እንደሚሰለፍ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ገለፀ፡፡ የብሔራዊ ቡድኑ ተከላካይ ያሬድ ባየህ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኬፕ ቬርዴ ጋር ባደረገው ጨዋታ 12 ኛው ደቂቃ ላይ በቀይ ካርድ ከሜዳ መውጣቱ ይታወሳል። በዚህም አንድ ጨዋታ…

ሀገር አቀፍ የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ውድድር በአዲስ አበባ ከተማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ተጀመረ። የፖን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች ውድድር ተተኪ ስፖርተኞችን ለመፍጠር ዕድል እንደሚሰጥ ተገልጿል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታዎች አምባሳደር መስፍን ቸርነት እና ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…