ስፓርት
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት ተጠባቂ ጨዋታዎችን ያስተናግዳል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዛሬ በሚካሄደው 14ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ከአርሴናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ሁለቱ ቡድኖች የ 5 ነጥብ ልዩነት ያላቸዉ ሲሆን÷ በጨዋታዉ የማይክል አርቴታ ቡድን የሚያሸነፍ ከሆነ ከቀያዮቹ ሰይጣኖች በ8 ነጥብ ይርቃል፤ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያሸንፍ ከሆነ ደግሞ የነጥብ ልዩነታቸዉ ወደ 2 የሚጠብ ይሆናል።
በማንቸስተር ዩናይትድ በኩል አምበሉ ሃሪ ማጉዌር ከቅጣት መልስ በጨዋታዉ የሚሰለፍ ሲሆን÷ የመሀል…
Read More...
ሳሙኤል ኤቶ ለካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ሊወዳደር ነው
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የካሜሩን እግር ኳስ ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ ለካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር በይፋ በእጩነት ቀርቧል፡፡
የቀድሞው የባርሴሎና ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ ለእጩነት ከቀረበ በኋላ "የካሜሩንን እግር ኳስ መልሶ ለመገንባት እና ጨዋታው የሚገባውን ክብር ለመስጠት ጉጉቻለሁ ብሏል፡፡
ኤቶ በምርጫው ከወቅቱ…
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ከጋና አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከጋና ጋር አቻ ተለያይቷል።
ጋናዎች በጨዋታው አንድሬ አየው ባስቆጠራት የቅጣት ምት ጎል ሲመሩ ቢቆዩም ጌታነህ ከበደ በጨዋታው መጠናቀቂያ ላይ ባስቆጠራት ጎል ዋልያዎቹ አቻ ተለያይተዋል።
ውጤቱን ተከትሎም ደቡብ አፍሪካ ምድቡን መምራቷን ቀጥላለች።
በመጀመሪያ…
አስቶንቪላ ስቲቨን ጄራርድን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አስቶንቪላ ዲን ስሚዝን ካባረሩ በኋላ አዲስ አሰልጣኝ ለማግኘት ፍለጋ ላይ ቆይተዋል።
በዛሬው እለትም የቀድሞውን የሊቨርፑል አማካይ ስቲቨን ጄራርድ አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡
የስኮትላንዱ ክለብ ሬንጀርስ አሰልጣኝ የነበረው ጄራርድ አስቶንቪላን በሁለት አመት ተኩል ኮንትራት…
ኢትዮጵያ የሴካፋ ውድድር ሻምፒዮን ሆነች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዙሩ ካደረጋቸው 4 ጨዋታዎች ሁሉንም በአሸናፊነት በማጠናቀቅ ሻምፒዮን ሆነ ።
ብሄራዊ ቡድኑ 12 ነጥብ በመያዝ 12 ነጥብ ካለው ዩጋንዳ አቻው ጋር የመጨረሻውን የዋንጫ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነው…
አትሌት ዳዊት ስዩም የ5 ኪሎ ሜትር ሚክስድ ሬስ የዓለም ሪከርድ ሰበረች
አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ)በፈረንሳይ ሊል በተደረገ የ5 ኪሎ ሜትር የድብልቅ ውድድር (ሚክስ ሬስ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ዳዊት ስዩም የርቀቱን የዓለም ሪከርድ በመስበር አሸንፋለች።
አትሌቷ በ14:41 በመግባት ነው የርቀቱን የዓለም ሪከርድ በመስበር አሸናፊ መሆን የቻለችው፡፡
በተጨማሪም አትሌት መስከረም ማሞ በ14:55 በሆነ ሰዓት 3ኛ ደረጃ ይዛ…
ኢትዮጵያ ጂቡቲን 7 ለ 0 ረታች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ውድድር ኢትዮጵያን ከጂቡቲ ባገናኘው መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ድል ቀንቷታል፡፡
በዚሁ መሠረትም ኢትዮጵያ የጂቡቲ አቻዋን 7 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
ጎሎቹንም÷ ረድዔት አስረሣኸኝ 3፣ ቱሪስት ለማ 2፣ ዕፀገነት ግርማ እና ቤተልሔም በቀለ…