ስፓርት
በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸነፈ።
የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ጎል ቶማስ ምህረቱ በራሱ ግብ ላይ በ81ኛው ደቂቃ ላይ ማስቆጠሩን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/…
Read More...
በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻ ባህርዳር ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ባህርዳር ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ።
የወላይታ ዲቻን ማሸነፊያ ግቦች በዘንድሮ የውድድር ዓመት ጥሩ ብቃት እያሳየ የሚገኘው ወጣቱ ተጫዎች ቸርነት ጉግሳ በ55ኛ እና 76ኛው ደቂቃዎች ላይ ማስቆጠሩን ሰኮር ኢትዮጵያ ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…
በቼክ ሪፐብሊክ የኮንቲኔንታል ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ምሽት በቼክ ሪፐብሊክ ኦስትራቫ ከተማ በተካሄደ የኮንቲኔንታል ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በውድድሩ አትሌት ጌትነት ዋለ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር 8 ደቂቃ ከ9 ሰከንድ ከ47 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት አሸናፊ ሆኗል፡፡
በዚህ ውድድር ሌሎች…
ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠና የራቀበትን ውጤት አስመዝግቧል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል።
ሰበታ ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ 35ኛው ደቂቃ ላይ ኦሴ ማወሌ ባስቆጣራት ብቸኛ ግብ ነው ማሸነፍ መቻሉን ከሱፐር ስፖርት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
በዚህም የሰበሰበውን ነጥብ 33 በማድረስ በደረጃ ሰንጠረዡ ወደ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ከፍ…
ሀድያ ሆሳዕና ቅዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ 0 አሸንፏል።
ዛሬ ረፋድ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሀድያ ሆሳዕናን እና ቅዱስ ጊዮርጊስን አገናኝቷል፡፡
በጨዋታው ሀድያ ሆሳዕና ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የማሸነፊያና ብቸኛዋን ግብ ደግሞ…
በፕሪሚየር ሊጉ ድሬ ዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬ ዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሸንፏል።
በዚህም ከፕሪሚየር ሊጉ የመውረድ ስጋት ያለበት ድሬ ዳዋ ከተማ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችሏል።
የድሬ ዳዋን ማሸነፊያ ግቦች ሪችሞንድ አዶንጎ ፣ኢታሙና ኬሙይኔ እና ሰዒድ ሀሰን በራሱ ላይ ሲያስቆጥሩ የፋሲል ከነማን ብቸኛ ግብ ሙጂብ…
በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባጅፋርና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡
በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ጅማ አባጅፋርን ከባህርዳር ከተማ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦…