Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፖላንድ የዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶችም በሴቶችም 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖላንድ ጊዲኒያ የዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶችም በሴቶችም 3ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቀዋል። በወንዶች በተካሄደው የዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያው አትሌት አምደወርቅ ዋለልኝ 59 ደቂቃ 08 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በመግባት 3ኛ ደረጃ ይዞ ውድድሩን ማጠናቀቅ ችሏል። ውድድሩን ኡጋንዳዊው ጃኮብ ኪፕሊሞ በ58 ደቂቃ 49 ሴኮንድ በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ ኬኒያዊው ካንዴ ደግሞ 58 ደቂቃ 54 ሴኮንድ በሆነ ሰዓት 2ኛ ደረጃን በመያዝ…
Read More...

በስፖርት አመራርነት የሚታወቁት አቶ ያሚ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ ውስጥ በስፖርት አመራርነት እጅግ ከፍተኛ ሚና የነበራቸው አቶ ያሚ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡   አቶ ያሚ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ66 ዓመታቸው በትናንትናው ዕለት ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት፡፡   አቶ ያሚ ስራ ከጀመሩበት…

የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀገራቸው የ2021 ኦሊምፒክን እንደምታስተናግድ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዮሺዴ ሱጋ ሀገራቸው የ2021ዱን ኦሊምፒክ እንደምታስተናግድ ቃል ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዮሺዴ ሱጋ ከዓለም አቀፉ የኦሊምፒክ ኮሚቴ ጋር በመስራት ዕውን ይሆናል ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማንኛውንም ጥረት አድርገን ኦሊምፒኩን እናስተናግዳለን ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዮሺዴ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው አዶናይ ለማንቼስተር ዩናይትድ ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ አዶናይ ወንድወሰን ለማንቼስተር ዩናይትድ ፈረመ፡፡ በዜግነት እንግሊዛዊ የሆነው የ16 ዓመቱ አዶናይ ከክለቡ ጋር ለሦስት ዓመታት የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል፡፡ በግራ መስመር ቦታ ላይ የሚጫወተው አዶናይ በተለያዩ ክለቦች ውስጥ ትኩረት አግኝቶ እንደነበርም ነው የተገለጸው፡፡ ላለፉት ሁለት…

በፖላንድ ጊዲኒያ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን ተሸኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖላንድ ጊዲኒያ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን ሽኝት ተደርጓል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን በዛሬው እለት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በተገኘችበት ነው የተሸኙት። የፌዴሬሽኑ ተቀዳሚ…

ራፋኤል ናዳል ኖቫክ ጆኮቪችን በመርታት 13ኛ የፍሬንች ኦፕን ድሉን አሳካ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ራፋኤል ናዳል በፍሬንች ኦፕን የሜዳ ቴኒስ የፍጻሜ ውድድር ኖቫክ ጆኮቪችን በማሸነፍ ባለድል ሆኗል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም በፍሬንች ኦፕን የሜዳ ቴኒስ ለ13ኛ ጊዜ ባለድል መሆን ችሏል፡፡ ይህን ተከትሎም የወንዶች ግራንድ ስላም 20 ጊዜ በማሸነፍ የሮጄር ፌዴሬርን ክብረ ወሰን ተጋርቷል። ናዳል በትናንቱ ጨዋታ የዓለም…

ለቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት እየተደረገ ነው – የስፖርት ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በወረርሽኙ ምክንያት ከገባበት ችግር እንዲወጣና እንዲነቃቃ ስፖርታዊ ኩነቶችን ማስተናገድ አስተዋፅኦ እንዳለው ታምኖ እየተሠራበት መሆኑን ኮሚሽነር ኤሊያስ ሽኩር ተናግረዋል፡፡ ዝግጅቶቹን…