Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ልማት ማህበር የአዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል::

በጉብኙቱ ወቅት ተማሪዎቹ የዓድዋ ድል መታሰቢያን በመጎብኘታቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል፡፡

በመንግስት የተሰራው ስራ እነሱም ወደፊት ለሀገራቸው በጎ እና ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ ሰርተው እንዲያልፉ እንዳነሳሳቸው መናገራቸውን ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.