ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል።