Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025/26 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል እጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት በሞናኮ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
በዚህ መሰረትም፡-
የአርሰናል ተጋጣሚዎች፡- ባየርን ሙኒክ፣ ኢንተርሚላን፣ አትሌቲኮ ማድሪድ፣ ክለብ ብሩዥ፣ ኦሊምፒያ ኮስት፣ ስላቪያ ፕራግ፣ ካይራት አልማቲ እና አትሌቲክ ቢልቫኦ
የቼልሲ ተጋጣሚዎች፡- ባየርን ሙኒክ፣ ባርሴሎና፣ ቤንፊካ፣ አታላንታ፣ አያክስ፣ ናፖሊ፣ ፓፎስ እና ካራባግ
የሊቨርፑል ተጋጣሚዎች፡- ሪያል ማድሪድ፣ ኢንተር ሚላን፣ አትሌቲኮ ማድሪድ፣ አይንትራክት ፍራንክፈርት፣ ፒ ኤስ ቪ፣ ማርሴይ፣ ካራባግና ጋላታሳራይ፣
የማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚዎች፡- ሪያል ማድሪድ፣ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ፣ ባየር ሌይቨርኩሰን፣ ቪያሪያ፣ ናፖሊ፣ ቦዶ ግሊምት፣ ጋላታሳራይ እና ሞናኮ
የሪያል ማድሪድ ተጋጣሚዎች፡- ማንቼስተር ሲቲ፣ ሊቨርፑል፣ ጁቬንቱስ፣ ቤንፊካ፣ ማርሴይ፣ ኦሊሚፒያኮስ፣ ሞናኮና ካይራት አልማቲ
የአምናው ሻምፒየን ፒ ኤስ ጂ ተጋጣሚዎች፡- ባየርን ሙኒክ፣ ባርሴሎና፣ አታላንታ፣ ባየር ሊቨርኩሰን፣ ቶተንሃም፣ ስፖርቲንግ ሊዝበን፣ ሊውካስል እና አትሌቲክ ክለብ
የባርሴሎና ተጋጣሚዎች፡- ቼልሲ፣ ፒ ኤስ ጂ፣ አይንትራክት ፍራንክፈርት፣ ኦሊምፒያኮስ፣ ኮፐንሃገን፣ ስላቪያ ፕራግ፣ ክለብ ብሩዥ፣ሊውካስል፣
የቶተንሃም ተጋጣሚዎች፡- ቦሩሲያ ዶርትሙንድ፣ ፒ ኤስ ጂ፣ ቪያሪያል፣ ስላቪያ ፕራግ፣ ቦዶ ግሊምት፣ ኮፐንሃገን፣ ሞናኮ እና አይንትራክት ፍራንክፈርት
የባየርን ሙኒክ ተጋጣሚዎች፡- ቼልሲ፣ ፒ ኤስ ጂ፣ ክለብ ብሩጅ ፣ ስፖርቲንግ ሊዝበን፣ አርሰናል፣ፒ ኤስ ቪ፣ ዩኒየን ኤስ ጂና ፓፎስ ሆነዋል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.