Fana: At a Speed of Life!

በቶሮንቶ ዋተር ፍሮንት ማራቶን አትሌት ሹሬ ደምሴ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2025 ቶሮንቶ ዋተር ፍሮንት ማራቶን አትሌት ሹሬ ደምሴ አሸንፋለች።
አትሌት ሹሬ ርቀቱን 2 ሰዓት 21 ደቂቃ ከ03 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡
ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት አልማዝ ከበደ ደግሞ ሦስተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቅቃለች፡፡
በወንዶች ምድብ አትሌት ወርቅነህ ታደሰ እና አትሌት ይሁንልኝ አዳነ በቅደም ተከተል 4ኛ እና 5ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቅቀዋል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.