Fana: At a Speed of Life!

ቼልሲ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቼልሲ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካን አሰናብቷል፡፡

የክለቡ ቦርድ በአሰልጣኙ ቆይታ ዙሪያ በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የጣሊያናዊው አሰልጣኝ ውል እንዲቋረጥ ወስኗል፡፡

እስከ ፈረንጆቹ 2029 በክለቡ የሚያቆይ ውል የነበራቸው ኢንዞ ማሬስካ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየታቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.