Fana: At a Speed of Life!

የጌዴኦ አባ ገዳ ቢፎሚ ዋቆ ድምፅ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጌዴኦ አባ ገዳ ቢፎም ዋቆ በዲላ ከተማ ወናጎ ምርጫ ክልል 2 ተገኝተው ድምፃቸውን ሰጥተዋል።

አባ ገዳ ቢፎም ዋቆ የሀገርን ልማት በማረጋገጥ እና ሰላም በማስጠበቅ ኢትዮጵያን ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ይመራል ያሉትን ፓርቲ መምረጣቸውን ተናግረዋል።

ሕብረተሰቡ ለሀገር ይጠቅማል የሚለውን እንዲመርጥም ጥሪ አቅርበዋል።
‌‎
‎በኢብራሂም ባዲ

#ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያእየመረጠችነው #በምርጫብቻ #ፋናዲጂታል #Election #fanadigital #Ethiopia #Ethiopiavotes #Democracy #fanatelevision

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.