Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ወ/ሮ አዳነች አቤቤን በድጋሚ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አድርጎ መርጧል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተጣለባቸውን ኃላፊነት በቅንነት እና በታታሪነት ለመፈፀም ቃለ መኃላ ፈጽመዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደር መንግስት ምስረታና 4ኛ ዙር የመክፈቻ ጉባኤውን በዓድዋ ድል መታሰቢያ በሚገኘው የምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ እያካሄደ ይገኛል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.