በ94 ሚሊየን ዶላር የሚከናወን የመስኖና የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ
በቢሾፍቱና ሞጆ መሐልም በ10 ጉድጓዶች 600 ሄክታር ላይ ተመሳሳይ ፕሮጀክት ለመተግበር ተሞክሮ ውጤታማ ሆኖ መገኘቱን፤ አርሶ አደሮቹም በአሁኑ ሰዓት ስንዴና አቮካዶ በመስኖ እያመረቱ መሆናቸው በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መገለጹን ከውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።