የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ ሚኒስትር አቶ ተክለወልድ አጥናፉ ድምጽ ሰጡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ዞን በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ህብረተሰቡ ድምጽ እየሰጠ ይገኛል።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ ሚኒስትር አቶ ተክለወልድ አጥናፉ በበሎሶ ሶሬ ምርጫ ክልል ሶስት ጫማ ሕምቤቾ ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ 08 ተገኝተው ድምጽ ሰጥተዋል።
በጌትነት ጃርሳ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!