Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 6፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ስታዲየም በነገው ዕለት ይጀመራል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአጭር፣ በመካከለኛ ርቀት፣ በ3 ሺህ ሜ.መሰናክል፣ በእርምጃና በሜዳ ተግባራት ከታህሳስ 7 እስከ 12 ቀን 2012 ዓ.ም…

በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የውይይት መድረኩ በሁለቱም ክልሎች ባሉ ዩኒቨርስቲዎችበሚከሰቱ ግጭቶች ዙሪያ በመምከር የመፍትሄ ሃሳብ ለመጠቆም ያለመ መሆኑ ተገልጿል።…

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በስደተኞች ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የመንግስት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በዓለም አቀፉ የስደተኞች ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጄኔቫ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ…

በአማራ ክልል ጓጉሳ ሽጉዳድ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በጓጉሳ ሽጉዳድ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር አማረ ፈረደ ለአብመድ እንደተናገሩት፥ አደጋው ዛሬ ረፋድ 3 ሰዓት…

በባህር ዳር ከተማ 449 ህገ ወጥ ሽጉጦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባህር ዳር ከተማ 449 ህገ ወጥ ሽጉጦችና የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ። በባህርዳር ከተማ አባይ ማዶ ሰማዕታት አካባቢ ከአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ 449 ህገ ወጥ ሽጉጦች መያዛቸውን የአማራ ክልል የሰላምና የህዝብ…

ለአዲስ አበባ መንገዶች ጥገና የሚውል የ386 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጃፓን ለአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ጥገና የሚውል የ386 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ማትሱናጋ ዳይሱኬ ተፈራርመውታል። የድጋፍ…

በዶሃ ፎረም የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ከየአል ሱሌይቲን ግሩፕ ሊቀ መንበር ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ19ኛው የዶሃ ፎረም ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን ከየአል ሱሌይቲን ግሩፕ ሊቀ መንበር ጋር ተወያየ። ልዑኩ ከአል ሱሌይቲን ግሩፕ ሊቀ መንበር ሼክ አብደላህ ሳሌም አል ሱሌይቲን ጋር ቆይታ አድርጓል። በፕሮግራሙ ላይ…

በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፍነው ቅዳሜና እሁድ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በቻይና በተካሄደ የሼንዚን የወንዶች ማራቶን ውድድር ታደሰ ቶላ እና ተረፈ ደበላ ተክታትለው በመግባት ከአንድ እስከ ሁለተኛ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከ100 የፎርብስ መጽሄት የ2019 ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች አንዷ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከ100 የፎርብስ መጽሄት የ2019 የዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ ሆነው ተመረጡ። መፅሄቱ በየአመቱ በሚያወጣው የዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል 93ኛ ደረጃን ይዘዋል። ፕሬዚዳንቷ…

ታህሳስ 10 ቀን ወደ ህዋ ለምትመጥቀው ሳተላይት ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢቲ አር ኤስ ኤስ የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሳተላይት ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ ህዋ ስትመጥቅ በዕለቱ የሚኖሩ መርሃ ግብሮች ይፋ ተደርገዋል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከስፔስ ሳይንስ ኢንስቲቲዩት ጋር በጉዳዩ ዙሪያ…