ቃሪያን መመገብ በልብ በሽታ እና በጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ የመሞት አደጋን ይቀንሳል- ጥናት
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ላይ በየቀኑ የማይጠፋው ቃሪያ ከሚፈጥረው የማቃጠል ስሜት ባሻገር የራሱ የሆነ የጤና ጠቀሜታ እንዳለው አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡
በአንድ አንድ የዓለም ሀገራት ከምግብነት ባሻገር ሰዎች ከበሽታ ለማገገም…