Fana: At a Speed of Life!

ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ቶታል አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት አለፈ፡፡

በአደጋው የደረሰ የከባድ እና የቀላል ጉዳት መጠን ቁጥር ግን ለጊዜው አለመታወቁ ነው የተገለፀው፡፡

የተጋጩ ተሽከርካሪዎች ከመንገዱ እስኪነሱ ተዘግቶ የነበረው መንገድም አሁን ላይ ክፍት መሆኑን ከትራፊክ ማኔጅመት ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.