Fana: At a Speed of Life!

በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በወርልድ ቪዥንና በአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በቅንጅት በ309 ሚሊየን ዶላር ወጪ የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በወርልድ ቪዥን እና በአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በቅንጅት በ5 ዓመታት ጊዜ ውስጥ የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።

ፕሮጀክቱ በ309 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በጀት የሚተገበር ነውም ተብሏል።

ፕሮጀክቱ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በተለያዩ ምክንያቶች ለችግር የተጋለጡ እና የምግብ ዋስትናቸውን ማረጋገጥ የተቸገሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሠራ መሆኑን አሚኮ ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.