Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል በሽብርተኛው ቡድን የወደሙ ከተሞችን መልሶ ለመገንባት ስለሚቻልበት መንገድ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በወራሪው ቡድን የወደሙ ከተሞችን መልሶ መገንባት ስለሚቻልበት መንገድ የሚወያይ የምክክር መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።
በምክክር መድረኩ ላይም የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች መገኘታቸውን ከከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
አሸባሪው ህወሃት በወረራ ይዟቸው በነበሩ የክልሉ ከተሞች በሚገኙ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ውድመት እና ዘረፋ መፈፀሙ ይታወቃል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.