Fana: At a Speed of Life!

ባህላዊ የፈረስ ፌስቲቫል በኦሮሚያ ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በሰንዳፋ በኬ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ የፈረስ ፌስቲቫል በኦሮሚያ ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በረክ ወረዳ በሰንዳፋ በኬ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
 
ፌስቲቫሉ “ባህላዊ የፈረስ ግልቢያ ጨዋታ ለቱሪዝም ልማት” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
 
በፈትያ አብደላ እና ዳንኤል ሙሉ
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.