Fana: At a Speed of Life!

126 ኛው የዓድዋ ድል በዓል በደብረ ብርሃን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡
 
በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉ እና የደብር ብርሃን ከተማ የሥራ ሃላፊዎች እና ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡
 
126ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ-ለኢትዮጵያዊያን ኅብረት፣ ለአፍሪውያን የነፃነት ጮራ” በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡
 
በኤልያስ ሹምዬ
 
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.