Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ፖሊስ የምስጋና መርሐ ግብር አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ “ዛሬም እንደ ትናንቱ ፈተናዎችን በድል ተሻግረን፣ እጃችንን ለምስጋና እንዘረጋለን”ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባስተላለፉት መልዕክት መሰረት የምስጋና መርሐ ግብር አከናውኗል።
በመርሐ ግብሩ የፌዴራል ፖሊስ ሠራዊት ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል፣ የፌዴራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ሠራተኞች ተገኝተዋል።
ሁሉም ቀኝ እጃቸውን ግራ ደረታቸው ላይ በማድረግ ለአንድ ደቂቃ በመቆም አመስግነዋል።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.