በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በኦሮሚያ ክልል ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቢሮዎች በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሳቢያ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተዘክሯል፡፡
የመታሰቢያ መርሐ ግብሩ “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!