Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ1 ሺ 364 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ1 ሺ 364 ታራሚዎች ይቅርታ ማደረጉን አስታውቋል፡፡

የክልሉ ፍትሕ ቢሮ እንዳስታወቀው÷ ታራሚዎች እንደየቅጣታቸው መጠን በፍርድ ቤት ውሳኔ ተሰጥቷቸው ወደማረሚያ ተቋም ከገቡ በኋላ በርካታ የማረምና የማነጽ ሥራዎች ሲሰሩ ቆይተዋል፡፡

ይቅርታ ከተደረገላቸው ታራሚዎች መካከል ሕጻናትን ይዘው ወደ ማረሚያ የገቡ፣ የታመሙ እና ዕድሜያቸው ከ60 ዓመት በላይ የሆኑ ታራሚዎች እደሚገኙበት ተገልጿል ፡፡

ከዚህም ባለፈ ታራሚዎቹ  የባህሪ ለውጥ እንዲያመጡ በየደረጃው በሚገኙ የፍትህ አካላት የተለያዩ ምክሮች  እና ስልጠናዎች  የተሰጧቸው መሆኑ  ተጠቁሟል፡፡

ከይቅርታ በተጨማሪ ለተወሰኑ  የህግ ታራሚዎች የእስር ጊዜ ቅነሳ መደረጉንም የደሬቴድ  ዘገባ ያመላክታል፡፡

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ1 ሺህ 364 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ1 ሺ 364 ታራሚዎች ይቅርታ ማደረጉን አስታውቋል፡፡

የክልሉ ፍትሕ ቢሮ እንዳስታወቀው÷ ታራሚዎች እንደየቅጣታቸው መጠን በፍርድ ቤት ውሳኔ ተሰጥቷቸው ወደማረሚያ ተቋም ከገቡ በኋላ በርካታ የማረምና የማነጽ ሥራዎች ሲሰሩ ቆይተዋል፡፡

ይቅርታ ከተደረገላቸው ታራሚዎች መካከል ሕጻናትን ይዘው ወደ ማረሚያ የገቡ፣ የታመሙ እና ዕድሜያቸው ከ60 ዓመት በላይ የሆኑ ታራሚዎች እደሚገኙበት ተገልጿል ፡፡

ከዚህም ባለፈ ታራሚዎቹ  የባህሪ ለውጥ እንዲያመጡ በየደረጃው በሚገኙ የፍትህ አካላት የተለያዩ ምክሮች  እና ስልጠናዎች  የተሰጧቸው መሆኑ  ተጠቁሟል፡፡

ከይቅርታ በተጨማሪ ለተወሰኑ  የህግ ታራሚዎች የእስር ጊዜ ቅነሳ መደረጉንም የደሬቴድ  ዘገባ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.