Fana: At a Speed of Life!

ተቋማትና ግለሰቦች ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የተለያዩ ተቋማት እና ግለሰቦች ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡

በ9ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትና ግለሰቦችን ዝርዝር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ይፋ አድርጓል፡፡

ድጋፍ ያደረጉትም ኢትዮ አትክልትና ፍራፍሬ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ፣ ኩርሙክ የወርቅ ኩባንያ፣ ቴትሮሊየም ኢንዱስትሪ ማህበር፣ ሬድ ስታር፣  ሆራ ትሬዲንግ፣ ሰይድ ዳምጠው እና ፍሊንትስቶን ሆምስ መሆናቸው ተገልጿል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.