Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሑፍ ሥራዎች የሚያሳይና የሚዳስስ የመጽሐፍ ዐውደ ርእይ ዛሬ በአብርሆት ይከፈታል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሑፍ ሥራዎች የሚያሳይ እና የሚዳስስ የመጽሐፍ ዐውደ ርእይ በአብርሆት ቤተ መዛግብት መዘጋጀቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጁ ህትመቶችን እና የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሁፍ ስራዎችን የሚያሳይ እና የሚዳስሰው ይህ አውደ ርዕይ ከሚያዚያ 24 እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2015 ለአንድ ሳምንት እንደሚቆይ ነው ጽህፈት ቤቱ ያመለከተው።

በእነዚህ ቀናትም ዜጎች በአብርሆት ቤተ መዛግብት መተው እንዲካፈሉ ጽህፈት ቤቱ ጥሪ አቅርቧል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.