Fana: At a Speed of Life!

ማዕከሉ ከአርሶ አደሮች ጋር በመሆን የግብርና ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብላቴ የኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል ከአካባቢው አርሶ አደሮችና አልሚ ባለሃብቶች ጋር በመቀናጀት የግብርና ሥራዎችን እየሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡

እየተከናወነ ባለው ሥራም ለሀገር ውስጥና ውጭ ገበያ የሚሆኑ የፍራፍሬ ምርቶች እየለሙ ነው ተብሏል፡፡

የግብርና ስራው ለበርካታ የአካባቢው ወጣቶች የስራ እድል ስለመፍጠሩም ተመላክቷል፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.