Fana: At a Speed of Life!

ባህር ዳር ከተማ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ጨዋታ አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ወክሎ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ለመሳተፍ የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ጨዋታ ያደረገው ባህር ዳር ከተማ ድል ቀንቶታል።

ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከታንዛኒያው አዛም ጋር የተጫወተው ባህር ዳር ከተማ ጨዋታውን 2 ለ 1 አሸንፏል።

ፍፁም ጥላሁን የባህር ዳር ከተማን የማሸነፊያ ጎሎች ሲያስቆጥር ኢድሪስ ሙቦንቦ ደግሞ የአዛንን ጎል አስቆጥሯል።

የሁለቱ ክለቦች የመልስ ጨዋታም በቀጣዩ አርብ በታንዛኒያ ላይ ይደረጋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.