Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ብሪክስን ተቀላቅላለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን ተቀላቅላለች።

በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለው 15ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት ጉባኤ ኢትዮጵያን ጨምሮ፥ አርጀንቲና፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ሳዑዲ አረቢያን እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችን በአዲስ አባልነት ተቀብሏል።

ዛሬ“ብሪክስ”ን እንዲቀላቀሉ ኢትዮጵያ ፣ ግብፅ ፣ አርጀንቲና ፣ ሳዑዲ አረቢያ ፣ ኢራን እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ግብዣ እንደቀረበላቸው የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ገልጸዋል።

ፕሬዚዳንቱ ሀገራቱ ከቀጣዩ የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጥር ወር ጀምሮ ቡድኑን በሙሉ አባልነት እንዲቀላቀሉ አባል ሀገራት ወስነዋልም ነው ያሉት።

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.