ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ጎበኙ On Sep 30, 2023 446 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ለማየት የመስክ ጉብኝት አድርገዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የፌዴራልና የክልል አመራሮችም የልማት ስራዎቹን መጎብኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። 446 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint