Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጅቡቲ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጅቡቲ ገቡ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጅቡቲ በሚኖራቸው ቆይታ፥ በ41ኛው የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ አንደሚሳተፉ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.