Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን ጋር በስልክ ተወያዩ።
 
በውይይታቸውም የሀገራቱን ስትራቴጂክ አጋርነት ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውን አስታውቀዋል።
 
በዚህ ወቅት በሰብአዊ እርዳታ እና በልማት ትብብብር ላይ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተወያይተናል ነው ያሉት።
 
 
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.