Fana: At a Speed of Life!

ለቀጣዩ ዓመት የተከላ ወቅት የችግኝ ዝግጅት እየተደረገ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

 

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀጣዩ ዓመት የተከላ ወቅት የችግኝ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አስታወቁ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷ ከዓመት ወደ ዓመት በአረንጓዴ ዓሻራችን ላይ አተኩረን እንሰራለን ብለዋል።

ለቀጣዩ ዓመት የተከላ ወቅት የችግኝ ዝግጅት እየተካሄደ መሆኑንም በፅሁፋቸው አስፍረዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.