Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ምዕራብ ምርጥ ዘር ድርጅት የመጀመሪያውን የምርጥ ዘር ምርት መሰብሰብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ምርጥ ዘር ድርጅት የመጀመሪያውን የምርጥ ዘር ምርት መሰብሰብ መጀመሩን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር ገለጹ፡፡

ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ድርጅቱ የምርጥ ዘር ምርት መሰብሰብ መጀመሩ ቀጣይ በክልሉ አቅም የምርጥ ዘር አቅርቦትን ለማሳለጥ ዓይነተኛ ሚና ይጫወታል ብለዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.