You might also like
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ምድረ ግቢ የተሰሩት ሥራዎችን ተመልክተዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም ሚኒስቴሩ በከተማ ልማት ሥራ አኳያ ያሉትን ርምጃዎች መጎብኘታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡
በዚህ ወቅትም የመንግሥት ቢሮዎች የቢሮ ከባቢን መቀየር የሥራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮች አንዱ ነው ሲሉ አስገንዝበዋል፡፡