“የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የጀመርነውን የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በጫካ ፕሮጀክትም ቀጥለናል-ም/ ጠ/ ሚ ተመስገን ጥሩነህ
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከተጀመረ በኋላ የመሬት መራቆትን በመከላከል የተፈጥሮ ኃብትን መጠበቅና የደን ሽፋን እንዲጨምር አስችሏል፡፡
በመሆኑም ክረምቱን ችግኞችን በመትከል ለአረንጓዴ ምድር እንበረታለን፡፡