Fana: At a Speed of Life!

የመዲናዋ ከፍተኛ አመራሮች በሲንጋፖር ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሞገስ ባልቻ እና ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ የተመራ የአመራሮች ልዑክ በሲንጋፖር ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡

በአረንጓዴ ልማትና የከተማ ውበት ስራዎች፣ በመሰረተ ልማት ዝርጋታ፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ከሲንጋፖር ጋር የልምድ ልውውጥ መደረጉንም የከንቲባ ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.