በጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ደቡብ ሱዳን ገባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል፡፡
የልዑካን ቡድኑ አባላት በቆይታቸው÷ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡