Fana: At a Speed of Life!

በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 43 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 43 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ሌሎች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ከማይናማር ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ነው መባሉን የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል፡፡

ዜጎች በሕገ ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ተታልለው የሥራ ስምሪት ውል ወዳልተፈጸመባቸው ሀገራት ከሚደረጉ እንቅስቃሴ እንንዲቆጠቡም ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.