የጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡
ትምህርት ቤቱ ለ11ኛ ዙር በመሰረታዊ ውትድርና ሙያ ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች ነው እያስመረቀ የሚገኘው፡፡
በዛሬው ዕለት ለምረቃ የበቁት የሠራዊት አባላት የተሟላ ወታደራዊ ስልጠና ወስደው ያጠናቀቁ መሆናቸው ተመላክቷል፡፡
በት/ቤቱ በነበራቸው ቆይታ በቀጣይ ማንኛውንም የግዳጅ ተልዕኮ በብቃት መወጣት የሚያስችል የንድፈ ኃሳብ፣ የክህሎትና የተግባር ስልጠና ማግኘታቸው ተጠቁሟል፡፡
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!