ሊቨርፑል በርንሌይን 1 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐ ግብር ሊቨርፑል በርንሌይን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
በጨዋታው በተጨማሪ ደቂቃ ሊቨርፑሎች ባገኙት ፍጹም ቅጣት ምት የማሸነፊያ ግቧን መሀመድ ሳላህ አስቆጥሯል።
በዚህም የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ተከታታይ አራተኛ ድሉን አሳክቷል።
የዕለቱ የሊጉ መርሐ ግብር ሲቀጥል ማንቼስቴር ሲቲ እና ማንቼስቴር ዩናይትድ ምሽት 12 ፡ 30 ላይ ይገናኛሉ።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!