Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ዩናይትድ ቼልሲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምስተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በሜዳው ኦልድ ትራፎርድ ቼልሲን ያስተናገደው ማንቼስተር ዩናይትድ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ በተደረገው ጨዋታ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ እና ካዚሜሮ ለማንቼሰተር ዩናይትድ ሲያስቆጥሩ የቼልሲን ብቸኛ ግብ ትሪቮ ቻሎባህ አስቆጥሯል፡፡

በጨዋታው የቼልሲው ግብ ጠባቂ ሮበርት ሳንቼዝ ገና በ4ኛው ደቂቃ እንዲሁም የማንቼስተር ዩናይትዱ አማካይ ካዚሜሮ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ወጥተዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.