ሪያል ማድሪድ በሰፊ የግብ ልዩነት በአትሌቲኮ ማድሪድ ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው የማድሪድ ደርቢ ሪያል ማድሪድ በአትሌቲኮ ማድሪድ 5 ለ 2 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡
የአትሌቲን የማሸነፊያ ግቦች ለኖርማንድ፣ ሶርሎት፣ ሁሊያን አልቫሬዝ (2) እና አንትዋን ግሪዝማን አስቆጥረዋል፡፡
የሪያል ማድሪድን ግቦች ደግሞ ኪሊያን ምባፔ እና አርዳ ጉለር ከመረብ አሳርፈዋል፡፡