Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ኬንያ ናይሮቢ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት ኬንያ ናይሮቢ ገብተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ24ኛው የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው ናይሮቢ የገቡት፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.